Assosa University

Latest News

Assosa University has made press release (January 08/2012 E.C)
The objective of the press release was to briefing the current situation of the universities teaching learning process to the internal and external users of the information regarding the activities ...
ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት ተካሄደ
(ታህሳስ 14/2014 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ጉዳይና HIV/ኤድስ መከላከያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ ሴት ሰራተኞች ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አድርገዋል፡፡ ...
በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው መማር ላልቻሉ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በቡልድግሉ ወረዳ በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ለሚገኙና መማር ላልቻሉ ህፃናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ከዚህ በፊት ቃል በተገባው መሰረት 3000 ደብተርና 1000 እስክብርቶ ...
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ...
ዩኒቨርሲቲው ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቴክኒክና ሙያ እና የሥራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቴክኒክና ሙያ እና የሥራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ አካሂደዋል። የስምምነቱም አላማ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ፣ ችግር ፈች የጥናትና ...
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለቲያትርና ሥነ-ጽሁፍ ክለብ አባላት መሰረታዊ የሥነ-ጽሑፍ እና ተውኔት ሥልጠና ሰጠ
በዩኒቨርሲቲው የሥራ ፈጠራና ባህል ማዕከል ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለቲያትርና ስነጽሁፍ ክለብ አባላት በመሰረታዊ የስነ-ጽሑፍና ተውኔት ዙሪያ ከታህሳስ18/2014 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል። የስልጠናው አላማም አባላቱ ሙያን መሰረት ...