Latest News
የፕሬዝዳንት ዘርፍ የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ዉይይት ተደረገ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በፕሬዝዳት ጽ/ቤት ዘርፍ ስር የሚገኙ ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በተገኙበት በ2017በጀት ዓመት በዘርፉ በስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።የስድስት ወራት የዘርፉ ሥራ ክፍሎች ...
ምሁራን በትምህርት ጥራት ላይ አተኩረዉ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከትምህርቱ አመራር፣ ከተመራማሪዎች እና በዘርፉ ከሚመለከታቸዉ ባለ ድርሻ አካላት ጋር ጥራት ያለዉ ትምህርት ለማረጋገጥ የምሁራን ሚና ምን መሆን እንዳለበት ለመመካከር በተካሄደዉ ጉባኤ ለትምህርቱ ጥራት መሻሻል ሁሉም ባለድርሻ ...
Seminar Explores Impact of Differentiated Instruction on EFL Students’ Writing
The College of Social Science and Humanities hosted a seminar titled "Differentiated Instructional Approach and its Impacts on Students' Academic Writing Performance in EFL Classroom." The seminar was presented by ...
Seminar Explores Mixed Integer Programming Solutions
Dr. Ashenafi Awraris presented seminar paper on multilevel mixed integer programming at Natural Computational Science College.The presentation focused on branch and cut approaches to optimization problems.Attendees discussed applications of multilevel ...
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በህይወት ክህሎት ፣ኤች.አይ.ቪ እና በስነ-ተዋልዶ ጤና ዙሪያ ስልጠና እየተስጠ ይገኛል
በዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የህይወት ክህሎት ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይስጣል።በሥልጠናዉ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ መ/ርት ...
የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ቁልፍ ዉጤት አመላካች ዉል ስምምነት ተፈራረሙ
ዩዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ከዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር የቁልፍ ዉጤት አመላካች ዉል ተፈራመዋል። በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች ከሚመሯቸዉ የሥራ አስፈፃሚዎች ፣ኮሌጅ ዲኖች እና ዳይሬክተሮች ጋር የውል ስምምነቱን ተፈራርመዋል።በፊርማ ስነሥርዓቱ ...