Assosa University

Latest News

በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ
ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና ከመጋቢት 26-27/2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናዉ እየተሰጠ የሚገኘዉ በሶስት ኮሌጆችና አንድ ትምሀርት ቤት ስር ለሚገኙ ...
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ
(መጋቢት23/2015 ዓ/ም ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ በቤ.ጉ.ክልል ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶችና ህፃናት እና ሌሎች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ...
የነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተከናወኑ የጥናት ውጤቶች ማረጋገጫ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሄደ 
(መጋቢት 21/2015 ዓ/ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች ለሴቶችና ህፃናት እንድሁም ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች በአሶሳ ከተማ፣ በባምባሲ እና በግልገል በለስ ከተማ ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ...
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገር ወዳድ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ክበብ አስተባባሪዎች ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሰጡ
???????????????????????????????????? (መጋቢት19/2015 ዓ.ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገር ወዳድ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ክበብ በ2014 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን የተመሰረተበት ዓላማም፡- ተቋማዊ ልህቀት እና የተማሪዎች ስኬት ባህል በመፍጠር የዩኒቨርሲቲውን የተልዕኮ ስኬት ለማገዝ የተቋቋመ ክበብ ነው፡፡ ...
በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ …  …  …
(መጋቢት 15/2015 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከግማሽ በታች ሁኖ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው የአቅም ማሻሻያ /Remidial program / ለመማር የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ተማሪዎች በተለያዩ ...
Assosa University Senate Approved Academic Promotion of Dr. Desta Ejeta;
March 23,2023 GC. In its ordinary meeting held this morning, Assosa University Senate approved the academic promotion of Dr. Desta Ejeta Fereda to the rank of Associate Professor of Entomology ...
Loading...