Assosa University

ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት ተካሄደ

(ታህሳስ 14/2014 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ጉዳይና HIV/ኤድስ መከላከያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ ሴት ሰራተኞች ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አድርገዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *