Assosa University

Research & Community Service/V/President

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ

(መጋቢት23/2015 ዓ/ም ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ በቤ.ጉ.ክልል ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶችና ህፃናት እና ሌሎች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት …

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ Read More »

የነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተከናወኑ የጥናት ውጤቶች ማረጋገጫ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሄደ 

(መጋቢት 21/2015 ዓ/ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ ለአቅመ  ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች ለሴቶችና ህፃናት እንድሁም ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች በአሶሳ ከተማ፣ በባምባሲ እና በግልገል በለስ ከተማ ሶስት ማዕከላትን በመክፈት …

የነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተከናወኑ የጥናት ውጤቶች ማረጋገጫ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሄደ  Read More »