Assosa University

Shimeles Haile

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ተቋማዊ መዋቅር  በመተግበር ላይ  የሚገኝ ሲሆን በመዋቅሩ መሰረት ቡድን መሪና ከዚያ በላይ መደቦች ላይ  ከተመደቡ አመራሮች ጋር  ስለተቋሙ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ በዛሬው እለት ውይይት አካሄዷል። በዉይይቱ ወቅት …

ዩኒቨርሲቲው በመተግበር ላይ በሚገኘው አዲሱ ተቋማዊ መዋቅር  መሰረት ምደባ ከተሰጣቸው አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ Read More »

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ

ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማህበር በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች  እና መምህራን የጋራ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ማህበር ነው። የህብረት ሥራ ማህበሩ ዓላማ የአባላቱን ፍላጎት …

ዙምባራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኀብረት ሥራ ማኅበር የምስረታ እና መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተደረገ Read More »