የዩኒቨርሲቲው የስድስት ወር በጀት አፈጻጸም መልካም ውጤት የታየበት መሆኑ ተገለጸ

የዩኒቨርሲቲው የ2016 ዓ.ም የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም በዩኒቨርሲቲው ካውንስል መገምገሙ የሚታወስ ስሆን በዩኒቨርሲቲው ልከናወኑ ከታሰቡ ሥራዎች አንጻር የመደበኛ እና የካፕታል በጀት አስተዳደር የስድስት ወር አፈጻጸም መልካም ደረጃ ላይ መሆኑ ተገልጿል። …

የዩኒቨርሲቲው የስድስት ወር በጀት አፈጻጸም መልካም ውጤት የታየበት መሆኑ ተገለጸ Read More »