የአንደኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ
Edit with Elementor Loading
ጥቅምት 28/2017 ዓ.ምበዛሬዉ ዕለት IRC ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ በዩኒቨርሲቲዉ የተፈናቃዮች ተጽእኖን(displacement affected community)ጥናት ለመስራት በዩኒቨርሲቲዉ የተቋቋመዉ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብደል ሙህስን ሀሰን፣የአሶሳ ከተማ አስተዳደር በጥናቱ …
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከ IRC ጋር በመተባበር ተፈናቃዮች በሚኖሩበት አካባቢ የሚደርሰዉን ተጽእኖ ለማጥናት የጀመረዉን ሂደት ገምግሟል Read More »
የተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ ከጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ከመስክ ምልከታው ጎን ለጎንም ደም ለሚያስፈልጋቸው ማህበረሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሰባአዊነት የተሞላበት …
በዩኒቨርሲቲዉ በመስክ ምልከታ የሚገኙ የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ደም ለገሱ Read More »
ጥቅምት 26/2017ዓ.ም የሰው ሀብት ልማት ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በዩኒቨርስቲው የሚያደርጉትን ጉብኝት ቀጥሎ ውሏል።በዩኒቨርስቲው ፕሬዝደንት በተመራው በዕለቱ ጉብኝት የተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ ያሉ የግንባታ ፕሮጀክቶችን የተማሪ …
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከጅረት ሠላምና ዕርቅ ድርጅት ጋር የትብብር ሰነድ ተፈራረመ ጥቅምት 26/2017ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከጅረት ሠላምና ዕርቅ ድርጅት ጋር በአሶሳ ዞን በባምባሲ ወረዳ በዘላቂ ሠላም ግንባታ ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችለዉን …
10/4/2024 A delegation of Members of Parliament (MPs) arrived at Assosa Hidase Airport today to conduct a three-day visit to Assosa University. The University’s management team, led by the Vice …
Parliamentary Delegation Arrives in Assosa for Three-Day Visit Read More »