Assosa University

Month: April 2023

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ደቨሎፕመንታል ግሩፕ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለዉን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

መጋቢት 28/2015 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲዉ በተልእኮ ልየታ መሰረት በአፕላድ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ከተለየ ወዲህ በክልሉ እና በሀገር ደረጃ ከሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነቶችን ማድረግ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በመሆኑም በዛሬዉ ዕለት ከቤጉ ደቨሎፕመንታል …

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ደቨሎፕመንታል ግሩፕ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለዉን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Read More »

በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና ከመጋቢት 26-27/2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናዉ እየተሰጠ የሚገኘዉ በሶስት ኮሌጆችና አንድ ትምሀርት ቤት ስር ለሚገኙ …

በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ

(መጋቢት23/2015 ዓ/ም ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ በቤ.ጉ.ክልል ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶችና ህፃናት እና ሌሎች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት …

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ Read More »