Assosa University

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ … … …

(መጋቢት 15/2015 ዓ.ም)  የትምህርት ሚኒስቴር  በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከግማሽ በታች ሁኖ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች  ገብተው የአቅም  ማሻሻያ /Remidial program / ለመማር የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ተማሪዎች  በተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመደቡ ይታወቃል፡፡ አሶሳ ዩኒቨርስቲም   የትምህርት ሚኒስቴር  የመደበለትን  ከ2 ሺህ 9 መቶ በላይ ተማሪዎች ዛሬ  በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ውድ ተማሪዎቻችን  እንኳን ወደ ውብና ማራኪ ግቢያችሁ በሰላም መጣችሁ!!

facebook:

https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial

telegram: https://t.me/assosauniversity_official

website: https://www.asu.edu.et የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *